አንዳንድ ሰዎች በሰው
ሃገር የፖለቲካ ጥገኝነት ሲጠይቁ ሌሎች በሃገራቸው የፖለቲካ ጥገኛ ሆነው ይኖራሉ. ሁለቱንም ከማይደግፉት ነኝ- እንደዛ አይነት
ሰዎች ካሉ ማለቴ ነው
በሰው ሃገር የሚኖሩት
ግን ሁለት አይነት ናቸው
1. የቀድሞ መንግስት ባለስልጣናት
2. የአሁኑ መንግስት ተቃዋሚዎች
a. ስልጣን ጥማት ያለባቸው
b. የህዝብ በደል ያንገሸገሻቸው
በሃገር የሚኖሩት ግን
አንድና አንድ አላማ ነው ያላቸው ይከውም ህዝቡን ከሚጨቁኑት ጋር በማበር እሱም የድርሻውን ለመወጣት የሚሞክር፣ የህዝቡን ድምጽ
ከሚያፍኑት ጋር አብሮ ማፈን፣ የህዝቡን ሀብት መቀራመት፣ማሸሽና ባለስልጣናቱ ሲያሸሹ የጣሉትን እየተከተሉ ወደ ኪስ ማስገባት.
ማን ነበር ‹እኔ ስገባ
እሱ ይወጣል› ብሎ የዘፈነው አይ አመል አለ አመለኛ!
የሚከተሉት ለጊዜው በሀገር
ውስጥ የሚኖሩ የፖለቲካ ጥገኞች ናቸው ብዬ አምናለሁ
No comments:
Post a Comment